Skip to content

Instantly share code, notes, and snippets.

View YonSci's full-sized avatar
🎯
Focusing

Yonas M. YonSci

🎯
Focusing
View GitHub Profile
D በሙሉ በደመና የተሸፈነ Description
1 Probability of
Precipitation (%)
ዝናብ የመሆን እድል በመቶኛ
ዝናብ የመዝነብ እድል በመቶኛ
ዝናብ የመዝነብ አጋጣሚ በመቶኛ
2 Humidity (%) የአየር ርጥበት በመቶኛ
3 Wind የንፋስ አቅጥጫ አና ፍጥነት
4 Pressure የአየር ግፍት
5 Visibility የእየታ መጠን
6 UV index የአልትራ ቫዮልት መጠን
7 Feels Like Temperature የሚሰማዎ የሙቀት ሁኒታ
D በሙሉ በደመና የተሸፈነ Description
801 Clouds
ደመና
few clouds: 11-25%
ጥቂት/አነስተኛ የደመና ሽፋን
በጥቂት ደመና የተሸፈነ ሰማይ
802 Clouds
ደመና
scattered clouds: 25-50%
መካከለኛ የደመና ሽፋን
ከፊል የደመና ሽፋን
ከፊል ደመናማ ሰማይ
በከፊል ደመና የተሸፈነ ሰማይ
803 Clouds
ደመና
broken clouds: 51-84%
ከፍተኛ የደመና ሽፋን
በአብዛኛው ደመናማ ሰማይ
በአብዛኛው በደመና የተሸፈነ ሰማይ
804 Cloudsደመና overcast clouds: 85-100%እጅግ ከፍተኛ የደመና ሽፋንበደመና የተሸፈነ ሰማይበሙሉ ደመና የተሸፈነ ሰማይበጠቅላላ በደመና የተሸፈነ ሰማይ
ID Main Description
800 Clearየጠራ ሰማይብራ ሰማይ clear skyየጠራ ሰማይብራ ሰማይ
D Main Description
701 Mist
ስስ ጉም
ጭጋግ
mist
ስስ ጉም
ጭጋግ
711 Smoke
ጪስ
Smoke
ጪስ
721 Haze
ጭጋጋማ ከባቢ አየር
Haze
ጭጋጋማ ከባቢ አየር
731 Dust
አቧራ
sand/ dust whirls
የአሸዋ/የአቧራ ሽክርክሪት
741 Fog
ጉም
fog
ጉም
751 Sand
አሸዋ
sand
አሸዋ
761 Dust
አቧራ
dust
አቧራ
762 Ashአመድ volcanic ashየእሳተ ገሞራ አመድ
ID Main Description
600 Snow
በረዶ
light snow
ቀላል በረዶ
601 Snow
በረዶ
Snow
በረዶ
602 Snow
በረዶ
Heavy snow
ከባድ በረዶ
611 Snow
በረዶ
Sleet
በረዶ የቀላቀለ ዝናብ
612 Snow
በረዶ
Light shower sleet
ቀላል በረዶ የቀላቀለ ዝናብ
613 Snow
በረዶ
Shower sleet
በረዶ የቀላቀለ ዝናብ ሻወር
615 Snow
በረዶ
Light rain and snow
ቀላል ዝናብ እና በረዶ
616 Snowበረዶ Rain and snowዝናብ እና በረዶ
ID Main Description
500 Rain
ዝናብ
light rain
ቀላል ዝናብ
501 Rain
ዝናብ
moderate rain
መካከለኛ ዝናብ
502 Rain
ዝናብ
heavy intensity rain
ከባድ ዝናብ
503 Rain
ዝናብ
very heavy rain
በጣም ከባድ ዝናብ
504 Rain
ዝናብ
extreme rain
እጅግ በጣም ከባድ ዝናብ
511 Rain
ዝናብ
freezing rain
ቀዝቃዛ ዝናብ
520 Rain
ዝናብ
light intensity shower rain
ቀላል የሆነ የዝናብ ሻወር
ቀላል የሆነ የትንሽ ጊዜ ዝናብ
521 Rainዝናብ shower rainየዝናብ ሻወርየትንሽ ጊዜ ዝናብ
ID Main Description
300 Drizzle
ካፊያ
light intensity drizzle
ቀላል ካፊያ
301 Drizzle
ካፊያ
drizzle
ካፊያ
302 Drizzle
ካፊያ
heavy intensity drizzle
ከባድ ካፊያ
310 Drizzle
ካፊያ
light intensity drizzle rain
ቀላል ካፊያ የቀላቀለ ዝናብ
311 Drizzle
ካፊያ
drizzle rain
ካፊያ የቀላቀለ ዝናብ
312 Drizzle
ካፊያ
heavy intensity drizzle rain
ከባድ ካፊያ የቀላቀለ ዝናብ
313 Drizzle
ካፊያ
shower rain and drizzle
የዝናብ ሻወር እና ካፊያ
የትንሽ ጊዜ ዝናብ እና ካፊያ
314 Drizzleካፊያ heavy shower rain and drizzleከባድ የዝናብ ሻወር እና ካፊያ ከባድ የትንሽ ጊዜ ዝናብ እና ካፊያ
ID Main Description
200 Thunderstorm
ነጎድጓድ
thunderstorm with light rain
ነጎድጓድ የቀላቀለ ቀላል ዝናብ
201 Thunderstorm
ነጎድጓድ
thunderstorm with rain
ነጎድጓድ የቀላቀለ ዝናብ
202 Thunderstorm
ነጎድጓድ
thunderstorm with heavy rain
ነጎድጓድ የቀላቀለ ከባድ ዝናብ
210 Thunderstorm
ነጎድጓድ
light thunderstorm
ቀላል ነጎድጓድ
211 Thunderstorm
ነጎድጓድ
thunderstorm
ነጎድጓድ
212 Thunderstorm
ነጎድጓድ
heavy thunderstorm
ከባድ ነጎድጓድ
221 Thunderstorm
ነጎድጓድ
ragged thunderstorm
በጣም ልል ነጎድጓድ
230 Thunderstormነጎድጓድ thunderstorm with light drizzleነጎድጓድ የቀላቀለ ካፊያ